Abdisa aga Pre-Primary School
Announcement በ4ኛ ዙር ትምህርት ለትውልድ መርሀግብር በሌተናል ኮሌነል አብዲሳ አጋ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

በ4ኛ ዙር ትምህርት ለትውልድ መርሀግብር በሌተናል ኮሌነል አብዲሳ አጋ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

|
02:30 AM - 05:05 AM

ሀምሌ 17/2017ዓ.ም በ4ኛ ዙር ትምህርት ለትውልድ መርሀግብር በሌተናል ኮሌነል አብዲሳ አጋ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የኩሽና ማስፋፋት ስራ ከወረዳ 3 አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን አስጀምረናል።ለዚህ ተግባር መሳካት የግብዓት ድጋፍ ላደረጉልን

1.ለወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት

2.ለወረዳ 3 ዋና ስራ አስፈፃሚ 3.ለአፍሪካ ብርሀን ት/ቤት አስተዳደር የላቀ ምስጋና እናቀርባለን!!!

Copyright © All rights reserved.

Created with